ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

ልጥፎች

https://facebook.com/seidahmed4

seidahmed4.blogspot.com
seidahmed4.blogspot.comhttps://t.me/c/1525195188/271

ሰውን መረዳት እንቆቅልሹ አያባራም፡፡ ራሱን የሚያጠና ፍጡርም ነው ሰው፤ ሰውን እንዴት እንረዳው? #ራስን_መረዳት_እንደግልና_እንደሀገር_እንደእምነት_አባል ወይም እንደዓለም ህብረት በምንና በምን ይታያል? #Burhan_addis

ሰውን መረዳት እንቆቅልሹ አያባ facebook.com/seidahmed4 ራም፡፡ ራሱን የሚያጠና ፍጡርም ነው ሰው፤ ሰውን እንዴት እንረዳው? #ራስን_መረዳት_እንደግልና_እንደሀገር_እንደእምነት_አባል ወይም እንደዓለም ህብረት በምንና በምን ይታያል? #Burhan_addis seidahmed4.blogspot.com

Ye Luqman Mastawosha

የስልጣኔን ልጓም የሚጨብጡት አንባቢ ሕዝቦች ናቸው፣ በጥንቱ ዘመን ግሪካዊያንና ሮማዊያን፣ በመካከለኛው ዘመን ሙስሊሞች፣ በዘመናችን ደግሞ ምዕራባዊያን በንባብ አፍቃሪነታቸው የሚታወቁ ሕዝቦች ናቸው።

khahlil Gibran

በእብደቴ ውስጥ ፍፁም ደህና መሆንን እና ነፃነትን አገኘሁ፣ብቻን የመሆን ነፃነትን እና ተረድተውኝ ይሆን ከሚል ስጋት፡፡ እነርሱ የሚረዱን ሁሉ  የመረዳታችው ባርያ ያደርጉናልና፡፡” Khahlil Gibran

ሎሬት ፀጋዬ ገ/መፍኃ እናት አለም ጠኑ #ጊሩምዘነበ