ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

ልጥፎች

ከጁላይ 30, 2024 ልጥፎች በማሳየት ላይ

የፀሎት ምላሽ

http://seidahm.blogspot.com https://seidahm.blogspot.com/2024/05/blog-post.html https://t.me/WonderfulQoute/422 አንድ ሰው እንዲህ ሲል ልምምዱን ያካፍለናል፡-  “ፈጣሪን ጥንካሬ እንዲሰጠኝ ጠየኩት፣  ፈጣሪም ጠንካራ የሚያደርጉኝን አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሰጠኝ . . .  🌟ጥበብን እንዲሰጠኝ ጠየኩት፣  👉እሱም የምፈታቸውን ችግሮች ሰጠኝ . . .  🌟ድፍረት እንዲሰጠኝ ጠየኩት፣  👉እሱም ተጋፍጬ የማሸንፋቸውን አደገኛ ነገሮች ሰጠኝ . . .  ❣️ፍቅርን እንዲጠኝ ጠየኩት፣  👉እሱም እንድረዳቸው የተቸገሩ ሰዎችን ሰጠኝ . . . በጊዜው ግር ቢለኝም ጸሎቴ እንደተመለሰ የገባኝ የኋላ ኋላ ነው፡፡🙏🙏🙏  🙏 አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ካላችሁ፣ ጠንካራ ሆናችሁ እንደምትወጡ ላስታውሳችሁ፡፡  🙏 ለመፍታት አስቸጋሪ የሆኑ ሁኔታዎች ከተደራረቡባችሁ፣ 🌟ጥበበኛ ወደመሆን እንደምታድጉ ላሳስባችሁ፡፡  👉 የግድ አደገኛ ነገሮችን የመጋፈጥ ግዴታ ውስጥ የምታልፉ ከሆነ፣ 🙏ደፋርነት እያዳበራችሁ  እንደምትሄዱ  ጥርጥር አይግባችሁ፡፡  👉በብዙ ችግር የተጎሳቆሉ ሰዎች እየተጠጓችሁ እንደሆነ ካያችሁ፣ ✍️የፍቅርና የርህራሄ  ጉዳይ  እየተለማመዳችሁ እንደምትሄዱ ትዝ ይበላችሁ፡፡☀️🌹🏵️ facebook.com/seidahmedH