ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

ልጥፎች

Ye Luqman Mastawosha

የስልጣኔን ልጓም የሚጨብጡት አንባቢ ሕዝቦች ናቸው፣ በጥንቱ ዘመን ግሪካዊያንና ሮማዊያን፣ በመካከለኛው ዘመን ሙስሊሞች፣ በዘመናችን ደግሞ ምዕራባዊያን በንባብ አፍቃሪነታቸው የሚታወቁ ሕዝቦች ናቸው።

khahlil Gibran

በእብደቴ ውስጥ ፍፁም ደህና መሆንን እና ነፃነትን አገኘሁ፣ብቻን የመሆን ነፃነትን እና ተረድተውኝ ይሆን ከሚል ስጋት፡፡ እነርሱ የሚረዱን ሁሉ  የመረዳታችው ባርያ ያደርጉናልና፡፡” Khahlil Gibran

ሎሬት ፀጋዬ ገ/መፍኃ እናት አለም ጠኑ #ጊሩምዘነበ

ማንኳኳት ቀረልሽ

ማንኳኳት ቀረልሽ ስትመጪ እንዳይመስልሽ የሌለው የሄድኩኝ በሬን ነቀልኩልሽ እንቺ ስለሌለሽ ቤቴን ስለናድኩኝ                 ማንኳኳት ቀረልሽ በር የለውም ቤቴ ግቢ እንደመጣሽ የምት ገቢበት ነው ባለፈው ያስወጣሽ የህይዎት በር ነኝ ያለው ያንቺ ጌታ በር ልክ አይደለም የበር ቦታ ነው የሀቀኛ ቦታ አየሽ በር አይደለም ህይዎት በርማ ይዘጋል ለጠላው ለናቀው በርማ ክፍት ነው ላቀፈ ላሞቀው በር ህይወት አይደለም የኔ እድል አምሳሉ የበሩ ቦታ ነው ማንንም የሚሸኝ ማንም የሚገባው ለፈቀደው ሁሉ የበሩ ቦታ ነው የአፍቃሪሽ ልኩ ቅርብ ነኝ ለማለት ስትሄጂ እየለኩ ክፍት ቦታ መሆን፣ ባዶ ቦታ መሆን የሄደን ጥበቃ ከመጠበቅ መጉደል በርን ከፍተሽ ለሄድሽ በርን እንደ መንቀል በሬን ነቀልኩልሽ እንዳትቸገሪ መቸገር ስራው ነው የተጓዥ አፍቃሪ ግቢ እንደ መጣሽ በር የለውም ቤቴ ሳትቅለሸለሺ ነቃቅየዋለው ደሞ ዝግ ነው ብለሽ እንዳትመለሺ #2 ሻረልኝ በቀሌ ሻረ የህይዎት ቂም መኖሬን ጀመርኩኝ ቢስምላህ ሯህማን ረሂም ታውቅያለሽ ግዝት ነው ክንድሽን መመኘት አውቃለው ሐራም ነው ከኔ ጋር መገኘት                 ዳሩ ፍቅር ግዝት ላያውቅ ላይገደው ሀራሙን ግድ የለም እቀፊኝ ሰዎች ናቸው እንጂ መላዕክት አያሙን ነይ በይ ሳሚኝ አሁን ገሀነምን ረስተን ከጀነት ተነስተን የሰው ግዜ ጥለን የኔና አንቺን ብቻ ዘመን አንጠልጥለን በባዶ መስመር ላይ በህቡዕ ስንፃፍ መነፈፈቅ ሀድሳችን መተቃቀፍ ቅዱስ መፅኃፍ ሁሉንም ዘንግተን በሁሉም ተትተን ብንፋቀር ግዜ...

Sep 06, 08 08 PM32836927045186

Seid@ahmedtube #Seidtec4 #mensurjemal