ልክ እንደ ሚዛን ሚዛንህና በደስታህ መካከል ተንጠልጥላቹዋል፡ ሳታጋዱ ሚዛናችሁን ጠብቃችሁ የምትቆዩ ባዶ ባዶ ሆናችሁ ጊዜ ብቻ ነው። ~ካህሊል ጅብራን~ አንዲት ሴትም አለች፤ "ስለ ሀዘንና ደስታ ንገረን?" እሱም መለሰ፡- "ደስታችሁ የሚታይ ሀዘናችሁ ነው፡ ሳቃችሁ የሚመነጭበት የዓይናችሁ ራሳችሁም ወግ ጊዜ በራፍ የተሞላ ነው፡ ከዚህስ ሌላ ሊሆን ይችላል?. . ." “ሀዘን የበለጠ ጠልቆ በውስጣችሁ በተቀረፀ ቁጥር የበለጠ ደስታ ሊኖር ይችላል። .. «ወይናችሁን የያዘው መጽሐፍ ቅዱስ ቢሆን ሥርዓቱ እቶን ውስጥ ተዘዋውሮ የወጣ ራሱ አይደለምን? መንፈሳችን የሚያረጋጋው ክራርስ በቢላዋዎች ተፈልፍሎ የተሰራው እንጨት ራሱ አይደለም? . . "ደስ ሲላችሁ ዘልቃችሁ ወደ ልባችሁ ውስጣችሁ ተመልከቱ። የዚያኔ ደስታን እየሰጣችሁ ያለው ያ ሀዘን ሰጡዋችሁ የነበራችሁ ነገር ብቻ ትደርሳላችሁ። .. "ሀዘን ባላባችሁ ጊዜም እንደገና ወደ ልባችሁ ውስጥ ጠልቃችሁ ተመልከቱ፡ አሁንም የምታለቅሱት በዚያ ደስ ሲያሰኛችሁ ነው። . . «አንዳንዶቻችሁ <ሀዘን ከደስታ ያያል> ደግሞ _ <የለም፣_ የሚያየው ደስታ ነው> የሚያነጣጠሉ ድርጊቶች እነግራችኋለሁ። .. ትላላችሁ:: ሌሎቻችሁ ትላላችሁ:: _ እኔ ግን "የሚመጡትም አብረው _ነው፡ አንዱ ለብቻው ገበታችሁ ላይ ሲቀመጥ፣ በረንዳ በአልጋችሁ ላይ መተኛቱን አስታውሱ። . . “እውነት እላችኋለሁ፣ ልክ እንደ ሚዛን ክብደት ዘናችሁና በደስታችሁ መካከል ተንጠልጥላላችሁ። ሳታጋዱ ሚዛናችሁን ጠብቃችሁ የምትቆዩት ባዶ በሆናችሁ ጊዜ ብቻ ነው፡ ባለሀብቱ ወርቅና ብሩን ሊመዝንባችሁ ባነሳችሁ ጊዜ ግን ሀዘናችሁ ወይም ደስታችሁ ከፍ፣ አሊያም ዝቅ ሊል የግድ ይሆናል።