https://Facebook.com/seidahmedH
https://seidahm.blogspot.com/2024/05/blog-post.html
አንድ ሰው እንዲህ ሲል ልምምዱን ያካፍለናል፡-
“ፈጣሪን ጥንካሬ እንዲሰጠኝ ጠየኩት፣
ፈጣሪም ጠንካራ የሚያደርጉኝን አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሰጠኝ . . .
🌟ጥበብን እንዲሰጠኝ ጠየኩት፣
👉እሱም የምፈታቸውን ችግሮች ሰጠኝ . . .
🌟ድፍረት እንዲሰጠኝ ጠየኩት፣
👉እሱም ተጋፍጬ የማሸንፋቸውን አደገኛ ነገሮች ሰጠኝ . . .
❣️ፍቅርን እንዲጠኝ ጠየኩት፣
👉እሱም እንድረዳቸው የተቸገሩ ሰዎችን ሰጠኝ . . . በጊዜው ግር ቢለኝም ጸሎቴ እንደተመለሰ የገባኝ የኋላ ኋላ ነው፡፡🙏🙏🙏
🙏 አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ካላችሁ፣ ጠንካራ ሆናችሁ እንደምትወጡ ላስታውሳችሁ፡፡
🙏 ለመፍታት አስቸጋሪ የሆኑ ሁኔታዎች ከተደራረቡባችሁ፣ 🌟ጥበበኛ ወደመሆን እንደምታድጉ ላሳስባችሁ፡፡
👉 የግድ አደገኛ ነገሮችን የመጋፈጥ ግዴታ ውስጥ የምታልፉ ከሆነ፣ 🙏ደፋርነት እያዳበራችሁ እንደምትሄዱ ጥርጥር አይግባችሁ፡፡
👉በብዙ ችግር የተጎሳቆሉ ሰዎች እየተጠጓችሁ እንደሆነ ካያችሁ፣ ✍️የፍቅርና የርህራሄ ጉዳይ እየተለማመዳችሁ እንደምትሄዱ ትዝ ይበላችሁ፡፡☀️🌹🏵️
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ
Waaaw